1.1
Sep 21, 2026 · seen Sep 30, 2026
Reach4Life ኣማርኛ is a books & reference app by Biblica, Inc. with 10,000+ downloads (about 46K estimated). +17 installs in the last 7 days. Released Aug 8, 2025. Install growth, rank history, SDKs and ad networks.
From the store listing: “የሕይወትን ፍለጋ ቡድን አራቱን ጉዞዎች፣ ማለትም ማመን፣ ማደግ፣ መኖርና መለወጥ የተሰኙትን ጉዞዎች በጋራ ለመጓዝ የወሰኑ ወጣቶች የሚመሠርቱት ቡድን ነው። በራሳችሁ እነዚህን አራት ጉዞዎች መጓዝ ግሩም ነው፤ ነገር ግን ሌሎች አብረዋችሁ ይህንን ጉዞ ለማድረግ ፍቃደኞች ከሆኑ ሰዎች ጋር ይህንን ጉዞ ማድረግ የበለጠ ደስ የሚልና ሕይወትን የሚለውጥ ነው። ቡድኑ ለ 40 ሳምንታት የሚቆይ ነው። አንዳንድ የእረፍት ሳምንታትን ከጨመራችሁበት ደግሞ ሁሉንም ነገር ለማጠናቀቅ አንድ ዓመት ይፈጃል። ጉዞውን ስትጨርሱ…”