1.1
Jul 13, 2021 · seen Oct 5, 2026
Agelfano - አገልፋኖ is a books & reference app by Dima Creative with 500+ downloads (about 811 estimated). Released Jul 5, 2021. Install growth, rank history, SDKs and ad networks.
From the store listing: “'አገልፋኖ' ማለት አገልግል እና ፋኖስ ማለት ሲሆን፡፡ እኛ ሰዎች የተፈጠርነው እንደአገልግል ለሌሎች ሰዎች ውስጣችን ውስጥ ያለውን የመልካምነት ስንቅ በማጋራት እንደፋኖስም ለሰው ልጆች ሁሉ የቀናነት ብርሃናችንን አብርተን በመቸር በድምቀት ለመኖር ነው የሚል ፍልስፍናን አራማጅና ራስን ዳግም የሚሰሩበት የሕይወት ማንቂያ መፅሐፍ ነው፡፡ ደራሲው ከፈለኝ ዘለለው ይባላል፡፡ የ "ሐዋዝ" በጎ ሀሳብ ማጋሪያ ምሽት ዋና አዘጋጅ ሲሆን በተጨማሪም የሕይወት ክህሎት አሰልጣኝ ነው። ደራሲው ከዚህ በፊት "የሻማ…”